ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(5 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ መንደር ውስጥ አንዲት ጦጣ የምታስቸግረው አንድ ገበሬ ይኖር ነበር። ጦጢት ያ ገበሬ የሚዘራውን ዘር እየተከታተለች እየሄደች ገና በአፍላው የተዘራውን እያወጣች ትቦጠቡጥበታለች። ስለዚህ በተቻለው መጠን የሚዘራውን አይነግራትም ወይም አያሳያትም። ጦጢት ገበሬው የሚመጣበትን ሰዓት ስለምታውቅ ዛፍዋ ላይ ሆና…
Rate this item
(3 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ወጣት መንገድ ላይ ብርቱካን እየበላ ሲሄድ፤ ሌሎች የሰፈሩ ወጣቶች ወደሱ መጥተው እንዲያካፍላቸው ይጠይቁታል፡፡አንደኛው - አንዲት ዘለላ ብቻ ስጠኝ?ባለብርቱካን - እቺ ብርቱካን ብቻ ናት ያለችው - ለእኔም አትበቃኝ!ሁለተኛው - ሳገኝ እተካልሃለሁ - ስጠኝ ባለብርቱካን - አንተ እስክታገኝ…
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በመንግሥት ላይ አሲሯል፣ ወንጀለኛ ነው የተባለ አንድ ሰው የቀበሌው ፍርድ ሸንጐ ዘንድ ይቀርባል፡፡ዳኛ - ስምህ ማን ነው ወንጀለኛ - አናጋው አናውጤዳኛ - ዕውነተኛ ስምህ ነው?ወንጀለኛ - አዎ ጌታዬዳኛ - የአንተ አናጋው ነው በእርግጥ?ወንጀለኛ - አዎ ጌታዬ ዳኛ…
Rate this item
(11 votes)
በአብዛኛው፤ የኢትዮጵያ ተረቶች ወጎችና ትርክቶች መነሻቸው አንዳች ዕውነታ ነው። ስለሆነም ታሪካዊ አመጣጡን አንወቅ እንጂ መነሻ ሥረ መሰረት አለው። እነሆ ለአስረጂነት፡- ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ አንቱ የተባሉ የቅኔ መምህር፣ ጎጃም ውስጥ ይኖሩ ነበር። በዚያ የቅኔ ቤት ባህል፣ የቆሎ ተማሪዎች ሲመረቁ በአካባቢው…
Rate this item
(1 Vote)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ታዋቂና ጉረኛ አዳኝ በአንድ መንደር ይኖር ነበር፡፡ ጉረኛነቱን የሚያውቁ የመንደሩ ሰዎችም፤ ቡና ሲጠጣም፤ ድግስ ላይም፣ ሐዘን ቤትም ጨዋታ ገና ሲጀምሩ፤ “ዛሬ ምን አጋጠመኝ መሰላችሁ?”አንደኛው፤ “ምን አገኘህ?” ይለዋል ጨዋታውን እንዲቀጥል አዳኙም፤“ጐሽ ነው! ጐሽን አግኝቼ ደፋሁት!”ሁለተኛው፤ “ብራቮ! ድንቅ…
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ አንድ ትልቅ የቋንቋ አካዳሚ ሊጐበኙ ወደ ዩኒቨርሲቲ ይሄዳሉ፡፡ ያ ዩኒቨርስቲ ሊቅ የተባሉ የቅኔ ምሁራን የሚማሩበት ነው፡፡ የንጉሡን ጉብኝት ምክንያት በማድረግ ለሶስት የተመረጡ ተማሪዎች የቅኔ ትርጉም ጥያቄ ይቀርብና ትክክለኛውን ፍቺ በጥሩ ሁኔታ ያቀረበ ይሸለማል ይባላል፡፡ ቅኔው…
Page 12 of 63